









Study with the several resources on Docsity
Earn points by helping other students or get them with a premium plan
Prepare for your exams
Study with the several resources on Docsity
Earn points to download
Earn points by helping other students or get them with a premium plan
automat atheory finite automata deterministic finite automata power transition
Typology: Exams
1 / 15
This page cannot be seen from the preview
Don't miss anything!










የመንገድ የባቡር የአይሮፕላን ማኮብኮቢያ ሜዳዎችን(airport runway ) ስራዎች ማውጣት እና መቆጣጠር, የቤት እና የተለያዩ የህንፃ ግንባታዎች ማድረግ እና መቆጣጠር በተለያዩ የግንባታ ስራዎች የጥገና ስራዎች መስራት የድልድይ የግድብ የካናል እና መሰል ስራዎች መስራት
ይሄ ዘርፍ electronics እና electronics የሚጠቀሙ devices እና systems ዲዛይን ማውጣትን እና መስራትን የሚመለከት ዘርፍ ነው::
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በዚህ የትምህርት ዘርፍ አራት ስትሪሞች ያለው ሲሆን ይህም በአራተኛ ዓመት የመጀመሪያ semester ላይ ተማሪዎች መርጠው የሚገቡት ይሆናል::
በ Telecommunications , Mobile companies,Tv station,Radio station ላይ ያሰራል
ሲስተሞች ሞዴል የማውጣት እና እነዚህን ማሽኖች እንዲሰሩ የሚያስችሉ controllers design የማዘጋጀት ስራዎችን ይሰራል
Food Engineering በአርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ ሳውላ ካምፓስ ከሚሰጡ የምህንድስና ዲፓርትመንቶች አንዱ ነው ።
የሰው ልጅ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ እና ከዚህም ጋር ተያይዞ ጥራት እና ብዛት ያላቸውን የምግብ፣የመጠጥ፣ዘይትና መሰል የመብል ውጤቶችን በዘመነ እና ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ከማምረት፣ ማሸግ፣ ማከፋፈል፣ መቆጣጠር እና ከዚሁ ጋር የተገናኙ ነገሮችን መመራመር የሚችሉ ተማሪዎችን በማፍራት ላይ የሚገኝ ዲፓርትመንት ነው ።
ምግብን በማቆየት(food preservation)ስራዎች ላይ የሚያስፈልጉ ነገሮችን መመራመር እና መስራት የምግብ ማሸግ ስራዎች ውስጥ አዳዲስ ዲዛይኖችን በማውጣት የሚሰሩ ስራዎችን መከወን የምግብ ማቀነባበሪያ እና መስሪያ ማሽኖችን ዲዛይን ማውጣት እና የመሳሰሉ ስራዎችን መተግበር
የHydraulics and water resources engineering በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ Water technology Institute ስር ካሉ ዲፖርትመንቶች አንዱ ነው፡፡
ሀገራችን ሰፊ የ ውሀ ሀብት ያላት በመሆኑ እና ይሄንንም በመጠቀም ሰፋፊ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ እንደመሆናቸው በዘርፉ የሠለጠኑ መሀንዲሶችን ለማፍራት የሚሰራ ዲፖርትመንት ነው።
በአጠቃላይ በቆይታውም የtheory,calculation,laboratory ,field work የሚያስተምሩ እና የሚያሰሩ ኮርሶችን የያዘ እንደዚሁም በ 4th year 2nd semister የ apparent ጊዜ ያለው ፕሮግራም ነው።
በ Hydraulics and Water resources engineering department መማር ተማሪን በትምህርት ቆይታው የሚከተሉትን ስራዎች መስራት የሚያስችል እውቀት እና ክህሎት ያስገኛል
ከስራዎቹ ጥቂቶቹ እነዚህ ናቸው:-
የHydropower እና ሌሎች ከውሀ ጋር የሚገናኙ ስራዎችን plan ማውጣት፣ design ማዘጋጀት ፣ መቆጣጠር እና ማስተዳደር ለ Hydropower ፣water supply እና irrigation ስራዎች የሚያስፈልጉ Hydraulic machines design ማውጣት ተሠርተው አገልግሎት በመስጠት ላይ ለሚገኙ Hydraulic,Hydropower እና የውሀ ሀብት ስራዎች የሚያስፈልግ እድሳት አና ጥገና ማድረግ የሚያስችል ንድፍ እና ሁኔታ ማዘጋጀት የ hydraulic እና hydropower structure ስራዎንችን እና መሠል የcivil engineering ስራዎችን የ contract documents ማዘጋጀት እና መስራት,ማስተዳደር የሚሰሩ ስራዎች ሁሉ ከአከባቢ ጥበቃ ስራዎች ጋር የሚሄዱ እንዲሆኑ ማስቻል የቢሮ ውስጥ እና የፊልድ ስራዎች አና የመሳሰሉ ሌሎች ስራዎችንም ይሰራል
ይሄ ዲፖርትመንት Metrological እና Hydrological የሆኑ ዳታዎችን በመሰብሰብ እና process በማድረግ ለህዝብ እና ዳታው ለሚያስፈልጋቸው ተቋማት የማሳወቅን ስራዎች የሚያሰራ የትምህርት ክፍል ነው::
በዚህ ዘመን የ airport ተቋማት፣የግብርና ስራዎች እና የተለያዩ የclimate change research institutes በዚህ የትምህርት ዘርፍ ከሰለጠኑት ጋር በቅርበት ይሰራሉ::
ይሄ የትምህርት ዘርፍ ለአራት አመት የሚቆይ ትምህርት የሚያሰጥ ሲሆን እስካሁን ባልው ሁኔታ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በአርባምንጭ ብቻ ይሰጣል::
የዘርፉ ምሩቃን ከሚሰሯቸው ስራዎች ጥቂቶቹ፡
የ hydrological እና metrological ዳታዎችን መሰብሰብ በተለያዪ መነገዶች ዳታዎችን በመውሰድ የአየር ሁኔታን ለህዝብ እና ለሚፈልጉ አካላት ማሳወቅ እና መተንበይ ከጎርፍ ፣ ከድርቅ እና ከአካባቢ ብክለት ጋር የተገናኙ ነገሮችን ቀድሞ በማሳወቅ እና በማስጠንቀቅ ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን መቃለል የውሀ አካላት መጠናቸውን እና የፍሰት ሁኔታቸውን መለካት እና ማሳወቅ የውሀ እና የአፈር ሳምፕሎችን በመውሰድ የብክለት ደረጃቸውን ማጥናት እና መመራመር የ computer models በመጠቀም ስለ አከባቢ ብክለት፣ የውሀ አቅርቦት እና ሌሎች ነገሮችንም ማሳወቅ እነዚህን እና መሠል ስራዎችን በሚመለከት በተለያዩ የመንግስት ተቋማት ፣ በምርምር ማዕከላት ፣ በሚዲያዎች እና በሌሎች ቦታዎችም መስራት ይችላሉ
Software engineering በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ technology Institute ስር ካሉ ዲፖርትመንቶች አንዱ ነው።
በአሁን ሠአት አብዛኛው ስራ በ computrized way እየቀለለ በመሆኑ እና ይሄንንም በመጠቀም ሰፋፊ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ እንደመሆናቸው በእነዚ እና በተመሳሳይ በዘርፉ የሠለጠኑ መሀንዲሶችን ለማፍራት የሚሰራ ዲፖርትመንት ነው።
ይህ department በአርባ ምንጭ የተጀመረው ቅርብ ጊዜ ሲሆን በ 2013 ለመጀመሪያ ጊዜ አስመርቋል ዲፖርትመንቱ እንደ ሌሎቹ የenginering ዲፖርትመንት በአጠቃላይ ለ 10 ሴሚስተር ወይም ለ 5 ዓመት የሚቆይ ትምህርት የሚሰጥ ሲሆን በአጠቃላይ በቆይታውም የtheory እና laboratory የሚያስተምሩ እና የሚያሰሩ ኮርሶችን የያዘ እንደዚሁም በ 4th year 2nd semister የ apparent ጊዜ ያለው ፕሮግራም ነው ይህ ጊዜ ተማሪዎች ጥሩ እውቀት የሚያገኙበት እና ባለፉት 4 ቱ ሴሚስተር የተማሩትን theory በ practice የሚያዩበት ጊዜ ነው ታዲያ በዚ ጊዜ ተማሪዎች ጥሩ ቦታዎች ላይ ቢሠሩ ይመረጣል በዛውም work environmentun ያያሉ።
በ software engineering department መማር ተማሪን በትምህርት ቆይታው የሚከተሉትን ስራዎች መስራት የሚያስችል እውቀት እና ክህሎት ያስገኛል
የመስኖ ግድቦችን design ማውጣት ፣ መስራት እና ማስተዳደር የተለያዩ የhydraulic እና irrigation structures ንድፍ ማውጣት እና መስራት በውሀ መጠን መብዛት ምክንያት ሰብሎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የሚያግዙ ንድፎችን ማዘጋጀት በግድቦች በታቆሩ ውሀዎች ምክንያት በጤና እና አከባቢ ላይ ጉዳት እንዳይመጣ የሚያስችል የተለያዩ የአከባቢ ጥበቃ ስራዎችን መስራት ከውሀ እና መስኖ ግድብች ጋር በተገኘ የተለያዩ ተቋማትን ማማከር እነዚህንና ሌሎች ከውሀ ጋር የተገናኙ ስራዎችን መስራት ይችላል
ከዚህም በተጨማሪ በተለያዩ መንገዶች የሚለቀቁ የተበከሉ የሚባሉ ውሀዎችን(waste waters) reuse በማድረግ እንደገና መጠቀም በማስቻል እና የአከባቢ ብክለትን በመቀነስ በኩልም ያለውን ስራ ይሰራል::
አንድ የwater supply and environmental engineering ተማሪ ከተመረቀ በኋላ መስራት ከሚችላቸው ስራዎች ጥቂቶቹ:-
በመጠጥ ውሀ አቅርቦት ,treatment እንደዚሁም ክፍፍል እና ስርጭትን በሚመለከት ያሉ ሂደቶችን መከታተል ለ ውሀ አቅርቦት እና ስራዎች ለሚያስፈልጉ systems ዲዛይኖች ማዘጋጀት በ ውሀ አቅርቦት ስራ ውስጥ physichal,chemical እና biological የሆኑ ነገሮች ከውሀ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማወቅ ውሀ የሚከማችባቸው እና የሚተላለፍባቸው hydraulic systems በውሀ ጥራት ላይ ስላላቸው ግንኙነት እና ተፅእኖ መመራመር ለተለያዩ የሀይድሮሊክ machines ለውሀ ማከማቻ እና ማጣሪያ እንደዚሁም ለተለያዩ ግድቦች design ማውጣት እና መስራት የውሀ ብክነት በአከባቢ ላይ ስለሚያመጣው ተፅእኖ ጥናት በማድረግ ለነዚህ እና መሰል ችግሮች መፍትሄ የማምጣት ስራዎች ይሰራሉ ከእነዚህ ስራዎች በተጨማሪ ሌሎች ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የሚናኙ ስራዎች ይሰራሉ
“የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው” ምሳሌ 1 ፡ 7