Database CH-2, Database Concepts, Organization Study to design database, Schemes and Mind Maps of Information Systems

Database CH-2, Database Concepts, Organization Study to design database

Typology: Schemes and Mind Maps

2019/2020

Uploaded on 09/05/2023

ileadeth-after7yrs
ileadeth-after7yrs 🇪🇹

3 documents

1 / 21

Toggle sidebar

This page cannot be seen from the preview

Don't miss anything!

bg1
አዋጅ ቁጥር ፮ ፻ ፵ ፰/፪ሺ፩
የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደርን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ
የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ሥራ ላይ በቆየባቸው ዓመታት ያጋጠሙ የአፈጻጸም
ችግሮችን በማስወገድ የመንግሥት በጀት አዘገጃጀት፣ የመንግሥት ገንዘብ አሰባሰብ፣ የክፍያ፣ የሂሳብ አያያዝ እና
የውስጥ ቁጥጥር እንዲሁም የሀብትና የዕዳ አስተዳደር ብቃት ያለው፣ ቀልጣፋ እና ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ
አዋጁን ማሻሻል አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት፣
የመንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓት ይበልጥ ውጤታማ ንዲሆን ለማድረግ በሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ
ፕሮግራም የተካሔደው ጥናት ውጤት የሆኑትን አዳዲስ የአሠራር ሥርዓቶች ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ ሆኖ
በመገኘቱ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶ ፭() መሠረት የሚከተለው ታውጇል
ክፍል አንድ
. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ ‹‹የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋ ቁጥር ፮ ፻ ፵ ፰/፪ሺ፩›› ተብሎ ሊጠቀስ
ይችላል
. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ-
/ ‹‹በዓይነት የተሰጠ እርዳታ›› ማለት የፌዴራል መንግሥት ከገንዘብ ሌላ ዕቃ ወይም በአገልግሎት መልክ በሁለት
ወይም በባለብዙ ወገን ስምምነት ወይም ከሌሎች ምንጮች የሚቀበለው ናቸውም እርዳታ ነው፤
/ ‹‹ማፅደቅ›› ማለት ከተጠቃለለው ፈንድ ላይ ለመክፈል የሚያስችል በሕዝብ ወካዮች ምክር ቤት የሚሰጥ
ማናቸውም ሥልጣን ነው፤
/ ‹‹መፍቀድ›› ማለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው በጀት ሥራ ላይ እንዲውል ከሚኒስትሩ የሚገኝ
ይሁንታ ነው፤
/ ‹‹የካፒታል ወጪ›› ማለት ቋሚ ሀብት ለማፍራት ወይም ለማሻሻል ወጪ ሚደረግ ገንዘብ ሲሆን ለሥልጠና፣
ለምክር አገልግሎት እና ለምርምር የሚደረገውን ወጪ ይጨምራል፤
/ ‹‹የተጠቃለለ ፈንድ›› ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት በማናቸውም የመንግሥ መሥሪያ ቤት ስም በሚኒስቴሩ
በተከፈተው የባንክ ሂሣብ ውስጥ ገቢ የተደረገ የመንግሥት ገንዘብ፣ መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ለክፍያ እንዲውል
በጥሬ ገንዘብ የያዙት እንዲሁም በዓይነት የተገኘ እርዳታ ነው፤
/ ‹‹ግዴታ›› ማለት በውል፣ በስምምነት ወይም በሕግ የተመለከቱት ሁኔታዎች ሲሟ የሚፈጠር ኃላፊነት ነው፤
/ ‹‹ክፍያ›› ማለት በተጠቃለለው ፈንድ ውስጥ የተቀመጠውን የመንግሥት ገንዘ ለተፈቀደለት የመንግሥት
መሥሪያ ቤት ወይም ሌላ አካል ማስተላለፍ ነው፤
pf3
pf4
pf5
pf8
pf9
pfa
pfd
pfe
pff
pf12
pf13
pf14
pf15

Partial preview of the text

Download Database CH-2, Database Concepts, Organization Study to design database and more Schemes and Mind Maps Information Systems in PDF only on Docsity!

APE ke TPHE/ENS PATER P doPocrd TFT Mb PBT AAPSECY AMPLY] POM APE PATPRP ho BCA DID PLOT ANPELS APE Md AL NBEO GOD} PII PAA QAP FICE NGADIS PaO NEP ANTS Eb? PIP VTA TI AANATE PASE? PLAT APPT AT POAT HDC AIAULP PUNTT POS ANTSEC NSD PAD PANE AT OTT AVAL ATLL APE AAA ANAT PUP AAD INTE POD PETIA ANTSLC MCG LNAD OMA AIEUIATLZLT NAMA ACA TAAP TOIT Ppt lO HIP Osh PUPPY ASA PAWEC MCYPH ME AL MPA ANLAT PP NTF hF DATORE hoLAP LPAGALE TAA 7 PIM AYR Ta(Z) TUL PAN PAD PORE At AGA AIS MPAA B. howl CON LU APE PAPER P hoBced MIT PLT ANESLC APE DC BOLL/EA Sr» bre AMPA Bade BTA PEA AINA AA POE PTLPA MO MALT NAPEC NH APE OA: B/ NGL Th PAM ACSA > TAF Pho Paced PITH NTI AA NOS DLP NATAMT PAN NAT DLP NADH OIYAP PT DLP NAodeh Poh PPA NEFO-P ACEH OH B/ «MOL» TAD NPMPAAG LAL AL ATMALA PTLPAFA NHN FONE PAC LP PALA FOP MANY Tri E/ DRE) AT AHN PONCE FAC PELPO NET MH AB ATADA NAWLATS PLT BUA IH! B/ KPAT AA Dom.» TAF LT UNE AMET DEP AMARA Dow, PTL27 TIN ALY AMA NTE APAC AIAN AT AP CIC PLL 1O-4 Deh, Lobe CAi B/ PPMPAA LIZ) TAT NHU APE DUC NAT FA-P PABA] AM COWL P LE ATE NALAES NAN AA PATA LYN GA TN, PPLLT PADGETT ITH? PIDGT CDP LP ANSP AVEO NDS TIAN PPD AVA NGL PbTG ACSA Oi B/ IDR Ayy TAF NGA NAPPI DLP Nh] PPIPANH HE EL PT Aer PLLC SALT OH! T/ KAGP> MAD NPMPAAD 6.9.2 GAD Phar ary PABA TFN APEPLAT PIP GTM DWP Lb OLR AA AHA TbAAG 1OHE